Our Expert team are ready to support your need
We provide Quality and customer oriented service
By Integrating Modern Core Banking system
If you want to use our service to build your business, our expert team members are always here to help you be successful.
Make An Appointment
ዳይናሚክ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር በአነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2009 መሰረት ተቋቁሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ
ባንክ የስራ ፈቃድ በማግኘት በመስራት ላይ የሚገኝ የፋይናንስ ተቋም ነው። ተቋሙ በ15 ዓመት የአገልግሎት ቆይታው በየጊዜው ሁሉን አቀፍ እድገት
በማስመዝገብ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ የካፒታል አቅሙን ለማጠናከር እንዲረዳው በማቀድ ታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓ.ም በተካሄደው 6ኛው አስቸኳይ
ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተሻሻለው የንግድ ሕግ አንቀፅ 442 በሚፈቅደው መሰረት እያንዳንዳቸው አንድ ሺ ብር ዋጋ ያላቸው 380 ሺ አዲስ አክሲዮኖችን
በማውጣት የአክሲዮን ማኅበሩ ካፒታል አሁን ካለበት ከ ብር 120 ሚሊዮን (አንድ መቶ ሀያ ሚሊዮን) ወደ ብር 500,000,000.00 (አምስት
መቶ ሚሊዮን ብር) እንዲያድግ ተወስኗል።
የዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለ አክሲዮኖች 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የማህበሩ ካፒታል ከ120 ሚሊዮን ብር ወደ 500 ሚሊዮን ብር እንዲያድግና እንደሚከተለው እንዲፈፀም ተወስኗል።
የኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ. ማ. ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽመልስ ገ/ጊዮርጊስ እና የዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ማ. ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በዕውቀቱ አላምረው ሁለቱ ኩባንያዎች በተለያዩ ተግባሮች ላይ ወደፊት አብረው ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፣ መጋቢት 4 ቀን 2016 ዓ.ም.
Ethio life & general Insurance S.c offical website https://eliginsurance.com/
Dynamic Micro Finance Institution S. C. Board of Directors elected at the 16th Ordinary General Meeting of Shareholders held on December 16, 2023: -
Memorandum of Understanding Signed Between Tsehay Bank and DynamicMFI,on September 15,2023.
Tsehay bank official website https://tsehaybank.com.et/
ለብድሩ የሚቀርበው የዋስትና አይነት አመልካቾች ለሚበደሩት ብድር የቡድን ዋስትና፤ የቁጠባ ዋስትና፤ የደሞዝ ዋስትና በማስያዣነት መጠቀም ይችላሉ።
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የከተማና የገጠር ነዋሪዎችን ፍላጎት ለማሟላት እና የቁጠባ ባህል ለማዳበር ተብለው የተዘጋጁ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
ዳይናሚክ በአነስተኛና መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ገበሬዎች፣ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማትና ግለሰቦች ያለባቸውን የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ አለመሆን ችግር ለመቅረፍ...
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ከመደበኛ ባንክ የብድር አገልግሎት ማግኝት ለማይችሉ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የገጠርና የከተማ ነዋሪዎች እንዲሁም...