• info@dynamicmfi.com
  • (+251)115577285

የዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የአገልግሎት አይነቶች

የዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የአገልግሎት አይነቶች

Posted on: 11 Dec, 2022

የቁጠባ አገልግሎት

  • የደብተር ቁጠባ  8%
  • የልጆች ቁጠባ  9%
  • የሴቶች ቁጠባ 9%
  • የተማሪዋች ቁጠባ 9%
  • የአርሶ አደር ቁጠባ 9%
  • የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ 9%
  • ከወለድ ነፃ ቁጠባ
  • የግዜ ገደብ ቁጠባ 10% 13%

የብድር አገልግሎት

  • ለንግድ የስራ ዘርፍ
  • ለግብርና የስራ ዘርፍ
  • የቤትና የተሽከርካሪ መግዣ ብድር
  • ለንፁህ የመጠጥ ውሀና የፅዳት አገልግሎት
  • ለሴቶችና ለወጣቶች ልዩ የምሳሌ ብድር፤ እና
  • የቡድን ብድር እና ሌሎች የብድር አይነቶች

ለብድሩ የሚቀርበው የዋስትና አይነት

ለብድሩ የሚቀርበው የዋስትና አይነት አመልካቾች ለሚበደሩት ብድር የቡድን ዋስትና፤ የቁጠባ ዋስትና፤ የደሞዝ ዋስትና በማስያዣነት መጠቀም ይችላሉ።

የብድር መመለሻ ጊዜ

ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር የሚመልሱብትን ጊዜ መነሻ በማድረግ የአጭር፤ የመካከለኛ ወይም የረጅም ጊዜ ብድር ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ ሲሆን የብድር መመለሻ ጊዜው 1 ዓመት እስከ 5 ዓመት ሊደርስ ይችላል።

ለብድር የሚያስፈልጉ ሰነዶች

አመልካቾች የብድር ጥያቄያቸውን በአካባቢያቸው ላይ በሚገኝ የተቋሙ ቅርንጫፎች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የብድር ጥያቄያቸውን በሚያቀርቡበት ጊዜ በቅርንጫፉ የሚጠየቁ ሰነዶችን አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ መታወቂያ፤
  • 2 ጉርድ ፎቶግራፍ፤
  • የጋብቻ ሰርተፊኬት፤
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤
  • የግብር ከፋይ መለያ ሰነድ፤
  • የመ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና

Share This


Comments (0)

No Comment Found!

Post Your Comment