
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ. ማ. እና ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ማ. አብረው ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
Posted on: 14 Mar, 2024
የኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ. ማ. ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽመልስ ገ/ጊዮርጊስ እና የዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ማ. ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በዕውቀቱ አላምረው ሁለቱ ኩባንያዎች በተለያዩ ተግባሮች ላይ ወደፊት አብረው ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፣ መጋቢት 4 ቀን 2016 ዓ.ም.
Ethio life & general Insurance S.c offical website https://eliginsurance.com/
Comments (0)
Post Your Comment